Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ንግድ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍ ከ14 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍ ከ14 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍ ከ14 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ ከ5.7 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ማድረጓም ተነግሯል ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ካስጀመረች ወዲህ፣ ባለፉት ስምንት ወራት ወደ ሰባት የአፍሪካ አገሮች ከላከቻቸው ምርቶች ከ14.4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሪፖርተር ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያገኘው የንግድ ልውውጥ አፈጻጸም ሰነድ እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ ከጥ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።

በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፋይናንስ ማቅረብን ዓላማ ያደረገ ፎረም ሊካሄድ ነው

የግንባታ ‹‹አካላዊ›› አፈጻጸምን ለመለካትና ሪፖርት ለማዘጋጀት ይረዳል የተባለ መለኪያ ይፋ ተደረገ

የሰንበት ገበያዎችን ብዛት ወደ 345 ሊያሳድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ላይ ጥቃት የፈጸመው ቻይናዊ በሕግ ሳይጠይቅ ከአገር መባረሩ የፈጠረው ቅሬታ

በዳታ ማይኒንግ የኃይል ሽያጭ ሳቢያ እስር ላይ የነበሩ አመራሮች ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ በኮንስትራሽን ማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ቦታና ካሳን በሚመለከት ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ተናገሩ

በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ

የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ትግበራ በገባ በዓመቱ ያስመለሰው 6.8 ቢሊዮን ብር